Birlin-Mühle GmbH ሚጥሚጣ ArtNr.: 7008217

31,80 €/kg
ሚዛን: 0.25 ኪግ
ለመላኪያ ዝግጁ
ሚጥሚጣ በጣም የሚያቃጥል የኢትዮጲያ በርበሬ ቅመም

ንጥረነገሮች
ሚጥሚጣ፣ ጨው፣ አዝሙድ፣ ዘቢብ፣ ኮሰረት፣ ድንብላል

ማሳስቢያ፡ አለርጂ ላለባቸው
ቅሪት ግሉቲን የያዘ እህል፣ የሶያ ወተት፣ ልጣጭ ያላቸው ፍሬዎች [ ለውዝ ] እንዲሁም ስሊጥ ሊኖርበት ይችላል

ምርቱ ከተላክ በኃላ በአጭሩ የሚቆይበት ጊዜ

የኢትዮጲያ መጋቢነቱ በ 100 ግራም
ጨው
የካሎሪ መጠን 984 kJ / 238 kcal
ቅባት 10,7 ግራም
ያልተዋቀረ የሰባ አሲዶች 1,54 ግራም
ኮለነሃይድሬት 11,3 ያልተዋቀረ ቀጥተኛ ቅባት መጠን
ኮለነሃይድሬት የሚገኝ የስኴር መጠን 2,94 ግራ ም
ፐሮቲን 8,6 ግራም
ጨው 30 ግራም

ማሳሰቢያ
ይህ የተፈጥሮ ምርት ተፈጥሮአዊ ለውጦች ሊያሳይ ይችላል
ምጥን ሽሮ
9,00 € * 0.75 kg | 12,00 €/kg
በርበሬ
19,90 € * 1 kg | 19,90 €/kg
8,99 € * 0.5 kg | 17,98 €/kg
ጥቈር የጤፍ ድቁት 1 kg
4,99 € * 1 kg | 4,99 €/kg
መከለሻ
3,90 € * 0.1 kg | 39,00 €/kg
* ተእታን ጨምሮ, በተጨማሪምያወጣል